top of page
Blog Post
Stay Updated on Our Blog
Join us every week as we delve into the pressing issues facing the Ethiopian healthcare system. From personal stories of resilience to in-depth analyses of medical treatments like dialysis, our blog sheds light on the challenges and triumphs within the community. Stay informed, get inspired, and learn how you can make a difference in improving healthcare access for all Ethiopians. Don’t miss out on our latest posts—your support can help transform lives!
Your support will help us continue to provide vital medical treatment to those in need. Together, we can make a meaningful difference and help build a healthier future for all.


የጾም ሳይንሳዊ ሚስጥር፡ ሳይንስ ዛሬ የደረሰበት የጤና መፍትሔ
አብዛኞቻችን ጾምን እንጾማለን። አባቶቻችን ከዘመናት በፊት በመንፈሳዊ ጥበብ የኖሩትን ይህንን የጾም በረከት፣ ዛሬ በዘመናዊ መልክ ተሻሽሎ በሳይንስ ተደግፎ መጥቷል። ይህ ዘመናዊ አጿጿም ("Intermittent Fasting") ምንድነው? ለጤናችንስ ያለውን እውነተኛ ፋይዳ ምን ይመስላል?
Zebeaman Tibebu
8 hours ago5 min read


የመመረዝ አደጋ በኢትዮጵያ፦ የሚያጋጥሙ መርዞች እና መፍትሔዎቻቸው
በኢትዮጵያ በብዛት የሚከሰቱ ድንገተኛ የመመረዝ አደጋዎችን፣ መንስኤዎቻቸውን እና ሕይወት አድን የሆኑ የመጀመሪያ እርዳታ አሰጣጥ መንገዶችን ይረዱ። ሰከንዶች በሚወስኑበት በዚህ የሕክምና ቀውስ ውስጥ ምን ማድረግ እና ምን ማስወገድ እንዳለብዎት ይወቁ። እራስዎን ያዘጋጁ።
Zebeaman Tibebu
Jul 96 min read


ዳማከሴ ወይስ ጤና አዳም ፡ የቱ ይሻላል?
በኢትዮጵያውያን ዘንድ ዳማከሴ እና ጤና አዳም እጅጉን ጥቅም ላይ የሚውሉ የቤት ውስጥ መድሀኒቶች ናቸው። ነገር ግን አንዱ ለመተንፈሻ አካላት፣ ሌላኛው ደግሞ ለምግብ መፈጨት ልዩ 'ባለሙያ' መሆናቸውን ያውቁ ኖሯል? ይህ ጽሑፍ የጥንቱን የኢትዮጵያ የዕፅዋት ጥበብ ከዘመናዊው የሕክምና ሳይንስ ጋር በማጣመር የሁለቱን እፅዋት ድብቅ ኃይል፣ ጥቅምና አስፈላጊ ጥንቃቄዎች በዝርዝር ያብራራል። 'ተፈጥሯዊ' መሆኑ ብቻውን 'ደህንነቱ የተጠበቀ' እንደማያደርገው ተገንዝበው፤ እነዚህን ውድ እፅዋት እንዴት በአግባቡ መጠቀም እንደሚችሉ ይወቁ።
Zebeaman Tibebu
May 135 min read


በአመጋገብ የስኳር በሽታ ይፈወሳልን?
አሁን አሁን "ስኳሬን በምግብ አጠፋሁት" የሚል ተስፋ ሰጪ ወሬ እየበዛ እየተሰማ ይገኛል። ነገር ግን ይህ በእርግጥ የመዳን ዜና ነው ወይስ ...? በሳይንሳዊ መረጃዎች እና በምሳሌ አስደግፈን፣ የጣፊያ ህዋሳት ለምን እንደሚዝሉ እና ስለ ስኳር በሽታ ፈውስ በዝርዝር እንመለከታለን። እውነታውን ይወቁ።
Zebeaman Tibebu
Apr 144 min read


“ብርድ መታኝ…” — በእርግጥ “የብርድ በሽታ” አለ?
"ብርድ መታኝ..." የሚለው አባባል በኢትዮጵያ በባህል የታወቀ የህመም ምርመራ ሆኗል። ነገር ግን በርግጥ "የብርድ በሽታ" የሚባል ነገር አለ? ይህ ጽሑፍ በባህላዊው "ብርድ" እና በሳይንሳዊው የጤና እውነት መካከል ያለውን ሚስጥራዊ ግንኙነት ይፈትሻል። በብርድ ጊዜ ለሚታዩ የበሽታ ምልክቶች መንስኤው ቅዝቃዜው ነው ወይስ ሌላ? እውነታውን አሁኑኑ ይወቁ።
Zebeaman Tibebu
Apr 83 min read


ቡና ለጤናችን መርዝ ወይስ መድሐኒት? ሳይንሱ ምን ይላል?
በኢትዮጵያ ቡና መጠጥ ብቻ ሳይሆን መታወቂያችን ነው፤ ነገር ግን በጀበናው ውስጥ ያለው "ካፌይን" በጤናችን ላይ ምን እያደረገ ነው? ከ3-4 ሲኒ መጠነኛ ቡና እድሜን ከማራዘም እስከ ስኳር መከላከል ያለውን ጥቅም እና ሦስቱን ዙሮች ስንጠጣ ወደ ሰውነታችን የሚገባውን የሚለካ ኃይል በሳይንሳዊ መረጃ ያንብቡ፣
Zebeaman Tibebu
Feb 254 min read


ዳማከሴ እውነት ያድናል? ሳይንስ ምን ይላል?
ዳማከሴ (Ocimum lamiifolium) በኢትዮጵያ ለዘመናት በባህላዊ ህክምና ያገለገለ ተክል ነው። ነገር ግን ሳይንስ ምን ይላል? ይህ ጽሁፍ በዳማከሴ ውስጥ ያሉ ፋይቶኬሚካሎች፣ የሙቀት መቀነሻ አቅሙ፣ የስኳር ቁጥጥር ባህሪው እና የፀረ-ባክቴሪያ ተፅእኖውን በጥናቶች መሰረት ያቀርባል። ግንዛቤዎን ለማስፋት ያንብቡት
Zebeaman Tibebu
Feb 164 min read


🦷 ጥርስ በተፈጥሮው ነጭ አይደለም!
የጥርስ ንጻት እንደ ጥርስ ጤንነት ይወሰዳል። በአለም ላይ ብዙዎች ፍጹም ነጭ ያልሆኑ ጤናማ ጥርሶች አሏቸው። እውነታው ግን ከዚህ ይበልጥ የተወሳሰበ ነው። የጥርስ ቀለም ከምንመገባቸው ምግቦች ፤ ካሉን ልማዶች፣ ከምንጠጣው ውሀ ጥራት ፣ እንዲሁም ከአፍ ንጽህና ጋር ሊያይዝ ይችላል።ይህ ትምርህርታዊ ጽሁፍ የጥርስ ቀለምን ምንነት ፣ የቀለም ለውጥ መንስኤዎች እንዲሁም ጥርስን ማንጪያ መንገዶች ይመልከታል። በጥልቀት ለማወቅና ለመረዳት ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡት።
Zebeaman Tibebu
Feb 25 min read


የተልባ ጤና ጥቅም: ሳይንስ ወይስ ባህል
በባህል ተልባ ብዙ ጥቅም አለው ብለው የሚጠቀሙ ሰዎች ብዙ ናቸው። ሆኖም ግን ጥቅሙ በሳይንስ የተደገፈ ነውን? ባህል/ትውፊት ብቻ ቢሆንስ? ሳይንስ በደረሰበት ከሆነ ተልባ ኮሌስትሮልን ለመቀነስ፣ ልብ ጤናን ለማሻሻል፣ ወ.ዘ.ተ... ይጠቅማል። በጥልቀት ስለ ተልባ ጥቅም ለማወቅ ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Nov 10, 20254 min read


እንጥል መቆረጥ ወይስ?
የቶንሲል ህመም ህጻናትን አብዝቶ የሚያጠቃ ሲሆን ለመዳን በባህላዊ መንገድ እንጥል የሚያስቆርጡ ብዙዎች ናቸው። ይህም ብዙ ህፃናትን ለአደጋ ያጋልጣል። አሳዛኙ እውነታ እንጥል መቆረጥ ከቶንሲል አይከላከልም። ለምን? እንዴት የሚሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ስለ ቶንሲል በሽታ እና ህክምናው በጥልቅ ለመረዳት ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Oct 3, 20254 min read


የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ፡ማድረግ ያለብዎ እና የሌለብዎ
ብዙ ጊዜ በኢትዮጵያ አንድ ግለሰብ ሲወድቅ ወይም በመንገድ ላይ አደጋ ሲያጋጥመው፣ ሰዎች ምን እንደሚያደርጉ አያውቁም። አንዳንድ ክብሪት ለኩሶ ያስሸትታል ፤ ሌሎች ውሃ ይጠጣሉ። ግን ይህ ከመጥቀም ሊጎዳ ይችላል። ትክክለኛ መጀመሪያ እርዳታ ማወቅ ሕይወት የሚያድን ችሎታ ነው። በጥልቀት ለማረዳት ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Sep 30, 20254 min read


ብጉር እና መከላከያ መንገዶቹ
ብጉር በዓለም ዙሪያ ከ200 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን የሚያጠቃ በሽታ ነው። በኢትዮጵያም ከተለመዱ የቆዳ ችግሮች መሀል ይጠቀሳል። ጉዳቱም ከ ቆዳ ችግር አልፎ፣ የራስ መተማመንን ሸርሽሮ፣ ማህበራዊ ኑሮ ላይ ተጽእኖ አድርጎ፣ የስነልቦና እክል ያመጣል። ስለ ብጉር መንስዔዎች፣ ህክምናዎች፣ መከላከያ መንገዶች ፣ በቤትዎ ማድረግ ስለሚችሏቸው አማራጮች ለማወቅ ይህንን ጽሁፍ ያንብቡ። ግንዛቤዎን ያሻሽሉ።
Zebeaman Tibebu
Aug 17, 20254 min read


ከልጣጩ እስከ ፍሬው የሕክምና ጥቅም ያለው ፓፓያ
ፓፓያ ሁሉ ነገሩ የጤና ጠቀሜታ ያለው ፍራፍሬ ነው። ለዚህም በባህላዊ ህክምና ለሆድ መፈጨት ችግር እንዲሁም ለተለያዩ ህመሞች ለዘመናት ጥቅም ላይ ውሏል። ሳይንሳዊ ጥናቶችም ይህንን እያረጋገጡ ይገኛሉ። ስለ ፓፓያ ጤና ጠቀሜታ ሳይንስ ምን ይላል? እንዴትስ አድርገው ቢጠቀሙት ይመረጣል? በዝርዝር ለማወቅ ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Jul 21, 20253 min read


🩸 የደም አይነት እና አመጋገብ፡ ሳይንስ ወይስ ተረት ?
የደም አይነትዎ ምንድን ነው? ከአበላልዎ ጋር ይያዛልን? ምን ይመስልዎታል?
መቼም እስከዛሬ ስለደም አይነትና ስለ አመጋገብ ቁርኝት ሰምተዋል። ይህ ሀሳብ በፈረንጆቹ በ90ዎቹ ነው የጀመረው። ታድያ ሳይንስ ስለዚህ ምን ይላል?
በዝርዝር ለማወቅ ይህንን ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Jul 4, 20255 min read


🌿ጤና አዳም ጀርባ ያለው ሳይንስ
ስለ ጤና አዳም ምን ያህል ያውቃሉ? ስሙ እንደሚናገረው በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ፤ ዘመናዊ ህክምና ላይ የተደረጉ ጥናቶች ያመላክታሉ። ከጤና አዳም ጀርባ ስላለው ሳይንሳዊ እውነታ ለመረዳት ፤ ይህን ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Jun 22, 20254 min read


🌿 ሺ ህመም የሚፈራው ቅጠል - ሽፈራው
ሽፈራው በአያቶቻችን ጥበብ ላይ የተመሠረተ ፤ በዘመናዊ ሳይንስ የተረጋገጠ ፤ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ተአምረኛ ቅጠል ነው። ስለዚህ ቅጠል ዘመናዊ ህክምና የደረሰበትን የጤና ጠቀሜታ ዘርዝረው ለመረዳት ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
May 25, 20252 min read
bottom of page
