top of page

Health Education

Empowering You with Knowledge

At our organization, we've put a lot of thought and effort into designing our health education programs to ensure that individuals receive a comprehensive understanding of the various factors that contribute to good health. We cover a wide range of topics to make sure that participants receive a well-rounded education.

በዓል ላይ ሆድዎን የሚያሳምሙ 3 ስህተቶች እና መፍትሄዎቻቸው
03:09

በዓል ላይ ሆድዎን የሚያሳምሙ 3 ስህተቶች እና መፍትሄዎቻቸው

የበዓል ቀን የተደሰቱበት ምግብ በማግስቱ “ሆዴን ነፋኝ”፣ “ጨጓራዬን አመመኝ” ወይም “ተቃጠልኩ” ሊያስብልዎት ይችላል። ታዲያ ችግሩ ምግቡ ብቻ ነው? ወይስ በበዓል ላይ የምንመገብበት መንገድ? በዚህ ቪዲዮ በዓል ላይ ሆድዎን የሚያሳምሙ 3 ስህተቶችን እናያለን። እነዚህን 3 ቀላል ልማዶች በመጠንቀቅ የበዓል ምግብዎን በደስታ መመገብ እና ከዚያ በኋላ ከሚመጣ የሆድ ህመም መጠንቀቅ ይችላሉ። ይህን ቪዲዮ በበዓል ጊዜ ሁሌ በጨጓራ ህመም፣ ሆድ መነፋት ወይም ቃር ለሚቸገር ቤተሰብ ወይም ወዳጅዎ ያጋሩ። መልካም አዲስ ዓመት! 🎉ዓመቱ የጤና ይሁንልዎ! #ethiopiannewyear #Enkutatash #Ethiopia #HealthTips #የጤናምክር #አዲስዓመት #የበዓልምግብ #ጨጓራ #የሆድህመም #ሆድመነፋት #AcidReflux
ኤች አይ ቪ ክትባት እንዳለው ቢያውቁ ይከተባሉን?
03:06

ኤች አይ ቪ ክትባት እንዳለው ቢያውቁ ይከተባሉን?

ኤች አይ ቪ (HIV/AIDS) በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ የጤና ፈተና ሆኖ ቢቆይም፤ በሳይንስ የታገዙ አዳዲስ የመከላከያ መንገዶች ትልቅ ተስፋ እየሰጡ ይገኛሉ። በህብረተሰቡ ውስጥ ስለ ኤችአይቪ ክትባት እና አሁን በቅርብ ገበያ ላይ ስለዋለው የ6 ወር መከላከያ መርፌ (Lenacapavir) ከፍተኛ መነጋገርያ እየሆነ ይገኛል። በዚህ ቪዲዮ ሳይንቲስቶች ስለኤች አይ ቪ ክትባት እና እንደክትባት ስለሚታሰበው ስለ አዲሱ የ6 ወር መከላከያ መድሐኒት በዝርዝር እንመለከታለን። በቪድዮ የተካተቱ መረጃዎች 00:00 - ስለ ኤች አይ ቪ ክትባት እውነታው ምንድነው? 00:27 - ኤች አይቪ ቫይረስን ለክትባት ልዩ የሚያደርገው ባህሪ 00:50 - ሳይንቲስቶች የደረሱበት አዲስ ተስፋ ሰጪ ግኝት 01:33 - ኤች አይ ቪን አስቀድሞ ለመከላከል የሚወሰደው መድሃኒት 02:01 - በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ የሚሰጠው አዲሱ መከላከያ 02:17 - ለቫይረሱ ከተጋለጡ በኋላ የሚወሰድ መከላከያ ጤናዎን ለመጠበቅ እና ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይከታተሉ! ለተጨማሪ የጤና መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ #HIVPrevention #HealthEducation #TegbarOrganization #PrEP #PEP #HIVVaccine #Lenacapavir #EthiopiaHealth #HealthTips #ኤችአይቪ #ጤና
የጉሮሮ ሕመም 7 የቤት ውስጥ መፍትሔዎች
02:23

የጉሮሮ ሕመም 7 የቤት ውስጥ መፍትሔዎች

የጉሮሮ ህመም ሲሰማዎት መጀመሪያ ፋርማሲ ሄደው አንቲባዮቲክ ይገዛሉ ወይንስ የቤት ውስጥ መፍትሄዎችን ይሞክራሉ? አብዛኛው የጉሮሮ ህመም በቫይረስ ምክንያት የሚመጣ በመሆኑ አንቲባዮቲክ አያስፈልገውም። በዚህ ቪድዮ ውስጥ የጉሮሮ ህመምን በቤታችን በቀላሉ ለማከም የምንችልባቸውን 7 ፍቱን መፍትሄዎች እናያለን። እነዚህን ቀላል ዘዴዎች በመጠቀም የጉሮሮ ህመምዎን ማስታገስ እና የሰውነትዎን በሽታ የመከላከል አቅም ማጠናከር ይችላሉ። ተመሳሳይ ጠቃሚ መረጃዎች እንዲደርሶት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! 🔔 Subscribe to Tegbar Organization #የጉሮሮህመም #ጤና #የቤትውስጥመፍትሄ #ኢትዮጵያ #SoreThroatRemedies #HealthTips #AmharicHealth #TegbarOrganization
የብረት እጥረት ምልክቶች፣ መንስኤዎችና መፍትሄዎች
02:26

የብረት እጥረት ምልክቶች፣ መንስኤዎችና መፍትሄዎች

ሁልጊዜ የድካም ስሜት ይሰማችኋል? በቂ እንቅልፍ ተኝታችሁ እንኳን ሰውነታችሁ ዝልፍልፍ ይላል? የብረት እጥረት ቢሆንስ? ይህ ቪድዮ ለእርስዎ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን ነጥቦች ተካትተዋል። 00:00 መግቢያ 00:39 የብረት እጥረት ዋና ዋና ምልክቶች (ድካም፣ መገርጣት፣ የትንፋሽ ማጠር) 01:12 በብረት የበለጸጉ ምግቦች 01:28 ሰውነታችን ብረትን በይበልጥ እንዲጠቀም የሚያደርግ ሚስጥር 01:39 መቼ የጤና ባለሙያ ማማከር እንዳለብን ስለ ድካምዎ መንስኤ እና ስለ ጤናማ አመጋገብ የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ። 🔔 ለተጨማሪ የጤና መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! #የጤናምርመራ #የደምማነስ #የብረትእጥረት #ጤናማአመጋገብ #TegbarOrganization #EthiopiaHealth

Stethoscope On Book

Empowering You with Knowledge

At Tegbar Organization, we understand the prevailing gap in health education in Ethiopia. We firmly believe that access to reliable health education is the first step toward a healthier Ethiopia. Hence, we aspire to bridge this gap by delivering high-quality, evidence-based content right to your fingertips. Empowering you with Knowledge. Subscribe to our channels on all platforms. We provide the tools you need to take control of your well-being. You will be the lead expert in your own health. By combining expert-reviewed blog posts with interactive social media education, Tegbar empowers the Ethiopian Community to take the lead in their health.

 Educational Videos

Deep-dive medical insights are provided on our YouTube channel weekly on the weekends.

  • YouTube
  • Facebook
  • Telegram

Insightful Articles

Engaging health education articles are released on our website twice weekly and posted on Facebook. 

  • YouTube
  • Facebook
  • Telegram

Health Tips

Most importantly, we have a signature health tips post on Telegram daily.

  • YouTube
  • Facebook
  • Telegram

At Tegbar Organization, we understand the prevailing gap in health education in Ethiopia. We firmly believe that access to reliable health education is the first step toward a healthier Ethiopia. Hence, we aspire to bridge this gap by delivering high-quality, evidence-based content right to your fingertips. Empowering you with Knowledge.

 

What are you looking for?

We offer a multi-dimensional approach to your well-being:

 

•Deep-dive medical insights are provided on our YouTube channel weekly on the weekends.

•Engaging health education articles are released on our website twice weekly and posted on Facebook. 

•Most importantly, we have a signature health tips post on Telegram daily.

 

Subscribe to our channels on all platforms. We provide the tools you need to take control of your well-being. You will be the lead expert in your own health. By combining expert-reviewed blog posts with interactive social media education, Tegbar empowers the Ethiopian Community to take the lead in their health.

Your support will help us continue to provide vital medical treatment to those in need. Together, we can make a meaningful difference and help build a healthier future for all.

bottom of page