top of page
Blog Post
Stay Updated on Our Blog
Join us every week as we delve into the pressing issues facing the Ethiopian healthcare system. From personal stories of resilience to in-depth analyses of medical treatments like dialysis, our blog sheds light on the challenges and triumphs within the community. Stay informed, get inspired, and learn how you can make a difference in improving healthcare access for all Ethiopians. Don’t miss out on our latest posts—your support can help transform lives!
Your support will help us continue to provide vital medical treatment to those in need. Together, we can make a meaningful difference and help build a healthier future for all.


ተዋርደን ይሆን!? ታዋቂው ዩቲዩበር በኢትዮጵያ ያጋጠመው ህመም ምንድን ነው?
ታዋቂው ዩቲዩበር IShowSpeed በኢትዮጵያ ጉብኝቱ ወቅት ያጋጠመው ድንገተኛ የሆድ ችግር ብዙ ምንድንነው? ይህ እንደ ሀገር አሳፋሪ ነገር ነውን? ወይስ በዓለም ዙሪያ ጎብኚዎች ላይ የሚያጋጥም የህክምና ክስተት? ይህ ጽሁፍ ጉዳዩን በሳይንስ አሰመርኩዞ ይተነትናል። ግንዛቤዎን ለማስፋት ያንብቡት።
Zebeaman Tibebu
Jan 163 min read


ታዋቂዋ አርቲስት ለምን ንቅለ ተከላ አስፈለጋት?
ለመሆኑ ስመ ገናናዋ አርቲስት ሴሌና ጎሜዝ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለምን አስፈለጋት? ለአመታት ከ ስራዋ ያስተጓጎላት ከባድ በሽታ ምንድነው? ምልክቶቹስ ምንድናችው? ህክምናውስ ምን ይመስላል? ስለዚህ ሰውነት ራሱን ስለሚያጠቃበት በሽታ በጥልቀት ለመረዳት ፤ ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Dec 6, 20253 min read


በእንቅርት ላይ...
ስለ እንቅርት በሽታ ያለዎት ግንዛቤ በቂ ነው ብለው ያስባሉ? ለምንድነው እንቅርት ከ ጨው ማነስ ጋር የሚያያዘው? ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ ሴቶች እና ህጻናት ለዚህ በሽታ ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው። ስለ እንቅርት በሽታ ምንነት፣ መንስኤዎች ፣ ስርጭት ፣ ተጋላጭነት፣ ምልክቶች ፣ መከላከያ መንገዶች እና ህክምናው ለማወቅ ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Oct 31, 20253 min read


ካንሰር በኢትዮጵያ ፡ ለመሆኑ ዝግጁ ነን?
ካንሰር ድሮ የሀብታም ሀገሮች ችግር ተብሎ ቢታሰብም፣ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ላይ ብዙዎችን እየቀጠፈ ያለ አንገብጋቢ የጤና ችግር ነው። በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ80,000 በላይ ሰዎች ካንሰር ይታመማሉ፣ ከ50,000 በላይ ህይወታቸውን ያጣሉ። ለመሆኑ ኝ ቆም ብለው ለምን ብለው ጠይቀው ያውቃሉ? እንዴትስ መከላከል እንደሚቻል ያውቃሉ? እንግዲያውስ ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Oct 22, 20255 min read


አለርጂ አለብዎ? እንዴት አወቁ?
ብዙዎች አለርጂ አለብኝ ከሚለው ቃል ባሻገር ፤ ስለ አለርጂ የተሟላ ግንዛቤ የላቸውም። አለርጂን ለመከላከል ደግሞ ይህ ግንዛቤ እጅጉን አስፈላጊ ነው። አለርጂ የሰውነት መቆጣት ሲሆን ፤ በተለያዩ ቀስቃሽ አካላት ሊነሳ ይችላል። በአለም ዙሪያም ስርጭቱ እየጨመረ እየመጣ ይገኛል። ስለ አለርጂ ምንነት ፣ አይነቶች፣ ቀስቃሽ አካላት፣ ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶች፣ እንዲሁም ስርጭት የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖርዎ ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Aug 28, 20255 min read


ትምባሆና የኤሌክትሪክ ሲጋራ ያላቸው የጤና እክል
ከአለም አንጻር ያነሰ ቢሆንም፣ በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሲጋራ ያጨሳሉ። በ10 ሚሊየን የሚቆጠሩ በእጅ አዙር ያጨሳሉ፤ በየአመቱ ቢያንስ 1.3 ሚሊየን ሰዎች በእጅ አዙር በማጨሳቸው ይሞታሉ። አዲስ የመጣው የኤሌክትሮኒክ ሲጋራ ደግሞ ይህንን ጥፋት ይጨምራል። ስለ ትምባሆና ኤሌክትሪክ ሲጋራ ጤና እክሎች፣ ስርጭት፣ ሱስ እና ህክምና መፍትሄዎች ለማወቅ ይህን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Aug 13, 20255 min read


የምሽት አይነስውርነት እና ቪታሚን ኤ
ሀገራችን ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናዋን ለማሻሻል ብዙ ጥረቶች እያደረገች ቢሆንም ፤ የቪታሚን ኤ እጥረት አሁንም ተንሰራፍቶ ይገኛል። የምሽት አይነስውርነትም እንዲሁ። ስለ ቪታሚን ኤ እና ስለ ምሽት አይነስወርነትም በይበልጥ ለመረዳት ፤ መንስኤዎቹን፣ መከላከያ መንገዶቹን እና ነባራዊ ሁኔታውን በጥልቀት ለማወቅ ፤ ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Jul 8, 20254 min read


🩸 የደም አይነት እና አመጋገብ፡ ሳይንስ ወይስ ተረት ?
የደም አይነትዎ ምንድን ነው? ከአበላልዎ ጋር ይያዛልን? ምን ይመስልዎታል?
መቼም እስከዛሬ ስለደም አይነትና ስለ አመጋገብ ቁርኝት ሰምተዋል። ይህ ሀሳብ በፈረንጆቹ በ90ዎቹ ነው የጀመረው። ታድያ ሳይንስ ስለዚህ ምን ይላል?
በዝርዝር ለማወቅ ይህንን ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Jul 4, 20255 min read


ትኩስ ምግብ በመብላት ስለሚመጣው ካንሰር ያውቃሉ?
ትኩስ ምግብ አዘውትሮ መመገብ በገዳይነታቸው ከሚጠቀሱ ካንሰሮች መሀከል አንዱ ለሆነው ለጉሮሮ ካንሰር ያጋልጣል። በአመጋገብ ባህላችን ደግሞ ለዚህ ያጋልጠናል። ትኩስ ነገርና የጉሮሮ ካንሰር ያላቸውን ቁርኝት ለማወቅ፤ ምልክቶቹን ለመለየት ፤ መከላከያ መንገዶቹን ለመገንዘብ ይህን ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Jun 29, 20253 min read


አደገኛው የጉበት ቫይረስ ፡ ሔፓታይተስ ቢ
ሄፓታይተስ ቢ በኢትዮጵያ ውስጥ የጉበት ህመም መንስኤዎች ውስጥ ዋነኛ ተጠቃሽ ነው። በሽታውን መከላከል ቢቻልም እስከ 10 ሚሌየን የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን ከቫይረሱ ጋር ይኖራሉ። ስለዚህ ጉብት ቫይረስ መተላለፊያ ና መከላከያ መንገዶች ያንብቡ። የሚወዷቸውን ከቫይረሱ እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ ይረዱ።
Zebeaman Tibebu
Jun 2, 20253 min read


የኪንታሮት ህመም ፡ ምን ማድረግ ይኖርብዎታል?
መጸዳጃ ቤት መሄድ ፈርተው ያውቃሉን? መጸዳጃ ቤት መሔድ እንዲፈሩ የሚያደርግ ህመም አጋጥሞት ያውቃልን? ብዙዎች መጸዳጃ ቤት መሄድ እንዲፈሩ/እንዲጠሉ ከሚያደርጉ ህመሞች አንዱ የኪንታሮት ህመም ነው። በዚህ ጽሁፍ ስለኪንታሮት ህመም፣ መንስኤዎቹ እና መፍትሔዎቹ በጥልቀት እንወያያለን። Do you know that some people fear going to the bathroom? Are you aware that there are conditions that cause people to fear going to the bathroom? One of the conditions that makes many people fear going to the bathroom is hemorrhoid pain. In this article, we will discuss hemorrhoid pain, its causes
Zebeaman Tibebu
May 4, 20254 min read


The Unusual Suspect Behind the Milk Shortage: The Story of አባሰንጋ (aba senga)/ Anthrax
Anthrax, or አባሰንጋ (Aba Senga), is more than a rural livestock disease—it’s a public health threat with real consequences for food security in Ethiopia. This article unpacks how the outbreak affects humans, how contaminated products may enter markets, why outbreaks are seasonal, and what can be done to stop its spread.
Zebeaman Tibebu
Apr 30, 20255 min read


Where Did COVID Go? Tracking a Pandemic in Disguise
COVID-19 may no longer dominate global headlines, but has it truly vanished—or merely slipped beneath our radar? This article traces the historical roots of coronaviruses, revisits past pandemics, and explores why the recent silence around COVID-19 may be misleading. As Ethiopia and the world shift focus to other health challenges, the virus continues its quiet spread. It's time to ask: how do we stay prepared for what may come next?
Zebeaman Tibebu
Apr 23, 20255 min read


በአልን ተከትሎ የሚመጣ የጨጓራ ህመም
በበአል ጊዜ ያለን አመጋገብ ብዙ ጊዜ ለጨጓራ ህመም ሲያጋልጠን ይታያል። ለምን? እንዴት አመጋገባችን ለጨጓራ ህመም እያጋለጠን እንዳለ ፤ እንዲሁም እንዴት ብሎ መከላከል እንደሚቻል እናነሳለን። ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Apr 19, 20254 min read
bottom of page

