top of page
Blog Post
Stay Updated on Our Blog
Join us every week as we delve into the pressing issues facing the Ethiopian healthcare system. From personal stories of resilience to in-depth analyses of medical treatments like dialysis, our blog sheds light on the challenges and triumphs within the community. Stay informed, get inspired, and learn how you can make a difference in improving healthcare access for all Ethiopians. Don’t miss out on our latest posts—your support can help transform lives!
Your support will help us continue to provide vital medical treatment to those in need. Together, we can make a meaningful difference and help build a healthier future for all.


Sick Like the West, Live Like Ethiopia: The Grim Reality
Life in Ethiopia is marked by resilience. Yet, health challenges persist. From malnutrition to chronic diseases and premature mortality, this article highlights the urgent need for awareness and prevention.
Zebeaman Tibebu
3 days ago6 min read


ንቅሳትና ጤና፡ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ምርጫ
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዓለም ላይ ካሉት ታላላቅ የእግር ኳስ ተጫዋቾች አንዱ ነው። ሆኖም ከብዙ ምርጥ አትሌቶች በተለየ መልኩ ንቅሳት አድርጎ አያውቅም። እንዴት?
ከኢንፌክሽን ስጋት ጀምሮ እስከ ንቅሳት ቀለም ጎንዮሽ ጉዳት ድረስ የሮናልዶ ምርጫ ሆን ተብሎ በሕክምና ላይ የተመሰረተ የአኗኗር ዘይቤን ያንፀባርቃል። በዚህ ጽሑፍ ውስጥ የንቅሳት የጤና አንድምታና ንቅሳት ቆዳ ላይ ያለውን ተጽእኖ ፣ እንዲሁም የሚመከሩ እርምጃዎችን በሮናልዶ የግል ውሳኔ መነፅር እንመረምራለን። ያንብቡት
Zebeaman Tibebu
Jan 114 min read


ታዋቂዋ አርቲስት ለምን ንቅለ ተከላ አስፈለጋት?
ለመሆኑ ስመ ገናናዋ አርቲስት ሴሌና ጎሜዝ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለምን አስፈለጋት? ለአመታት ከ ስራዋ ያስተጓጎላት ከባድ በሽታ ምንድነው? ምልክቶቹስ ምንድናችው? ህክምናውስ ምን ይመስላል? ስለዚህ ሰውነት ራሱን ስለሚያጠቃበት በሽታ በጥልቀት ለመረዳት ፤ ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Dec 6, 20253 min read


ስለ ኩላሊት ጤና ማወቅ ያለብዎ?
ብዙዎች ሳያውቁት በዝምታ ኩላሊታቸው ታሞ ይኖራሉ። አንድም ምልክት ሳይሰማቸው አመታት ያሳልፋሉ። ምልክት ባዩ ጊዜ በሽታው ደርጅቷል። ለመሆኑ ግን በአለም ከ 788 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን የሚያጠቃ የኩላሊት በሽታ እንዴት ከጸጥተኛ ነፍሰገዳዮች መሀከል ተካተተ? እርስዎስ ምን ያድርጉ? ስለ ስር የሰደደ የኩላሊት በሽታ ምንነት ፣ ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶች ለማወቅ ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Dec 3, 20253 min read


የታይፈስ ወረርሽኝ እና መከላከያዎቹ
ለመሆኑ ስለ ታይፈስ ምን ያህል ያውቃሉ? በቅማል ፣ ቁንጫ እና ቅንቅን እንደሚመጣስ ያውቃሉ? ሶስት አይነት እንዳለውስ ያውቃሉ? ከጥንት ጀምሮ ከረሀብ፣ ጦርነት፣ ችግር ጋር ተደርቦ የብዙዎችን ህይወት የቀጠፈ በሽታ መሆኑን ያውቃሉ። ሆኖም ግን አሁንም አለ። የታይፈስን ታሪክ ፣ ምንነት፣ ምልክቶች፣ መንስኤዎች፣ መከላከያ መንገዶች እና ህክምና ለማወቅ ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Nov 7, 20254 min read


በእንቅርት ላይ...
ስለ እንቅርት በሽታ ያለዎት ግንዛቤ በቂ ነው ብለው ያስባሉ? ለምንድነው እንቅርት ከ ጨው ማነስ ጋር የሚያያዘው? ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ ሴቶች እና ህጻናት ለዚህ በሽታ ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው። ስለ እንቅርት በሽታ ምንነት፣ መንስኤዎች ፣ ስርጭት ፣ ተጋላጭነት፣ ምልክቶች ፣ መከላከያ መንገዶች እና ህክምናው ለማወቅ ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Oct 31, 20253 min read


ራሰ በራነት እንዴት ያጋጥማል? እንዴት እንከላከል?
ራሰ በራነት ፀጉርን ማጣት ብቻ አይደለም ። ከ ባህል ጋር ቁርኝት ያለው በራስ መተማመንን የሚፈትን ነዉ። ስለ ራሰ በራነት ምንነት ፣ ስርጭት ፣ መንስኤና መፍትሔ በጥልቀት ለመረዳት ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Sep 15, 20255 min read


የልጅዎ ሽፍታ አሳሳቢ መሆኑን እንዴት ይወቁ?
በመጀመሪያ አመት እድሜ ከተለመዱ ህመሞች ውስጥ ሽፍታ ተጠቃሽ ነው። ብዙውን ጊዜ እነኝህ ህጻናት የሚያሳዩት ሽፍታ የሚያሳስብ ባይሆንም ፤ አንዳንዴ ግን የከባድ ጤና ችግር አመላካች ይሆናል። ወላጆች እና ሞግዚቶች ተራው እያስጨነቃቸው ፤ አሳሳቢውን ችላ እያሉ ሊታዩ ይችላል። ለዚህም መለየት አስፈላጊ ነው። ይህ ትምህርታዊ ጽሁፍ በመጀመሪያ አመት የሚያጋጥሙ የሽፍታ ህመሞችን እንዴት መለየት እንደሚቻል ፤ በምን እንደሚከሰቱ ፤ እንዲሁም አሳሳቢ ምልክቶችን ከነመከላከያ መንገዶች ይጠቅሳል። ያንብቡት !
Zebeaman Tibebu
Sep 2, 20254 min read


አለርጂ አለብዎ? እንዴት አወቁ?
ብዙዎች አለርጂ አለብኝ ከሚለው ቃል ባሻገር ፤ ስለ አለርጂ የተሟላ ግንዛቤ የላቸውም። አለርጂን ለመከላከል ደግሞ ይህ ግንዛቤ እጅጉን አስፈላጊ ነው። አለርጂ የሰውነት መቆጣት ሲሆን ፤ በተለያዩ ቀስቃሽ አካላት ሊነሳ ይችላል። በአለም ዙሪያም ስርጭቱ እየጨመረ እየመጣ ይገኛል። ስለ አለርጂ ምንነት ፣ አይነቶች፣ ቀስቃሽ አካላት፣ ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶች፣ እንዲሁም ስርጭት የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖርዎ ይህንን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Aug 28, 20255 min read


ብጉር እና መከላከያ መንገዶቹ
ብጉር በዓለም ዙሪያ ከ200 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን የሚያጠቃ በሽታ ነው። በኢትዮጵያም ከተለመዱ የቆዳ ችግሮች መሀል ይጠቀሳል። ጉዳቱም ከ ቆዳ ችግር አልፎ፣ የራስ መተማመንን ሸርሽሮ፣ ማህበራዊ ኑሮ ላይ ተጽእኖ አድርጎ፣ የስነልቦና እክል ያመጣል። ስለ ብጉር መንስዔዎች፣ ህክምናዎች፣ መከላከያ መንገዶች ፣ በቤትዎ ማድረግ ስለሚችሏቸው አማራጮች ለማወቅ ይህንን ጽሁፍ ያንብቡ። ግንዛቤዎን ያሻሽሉ።
Zebeaman Tibebu
Aug 17, 20254 min read


ትምባሆና የኤሌክትሪክ ሲጋራ ያላቸው የጤና እክል
ከአለም አንጻር ያነሰ ቢሆንም፣ በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሲጋራ ያጨሳሉ። በ10 ሚሊየን የሚቆጠሩ በእጅ አዙር ያጨሳሉ፤ በየአመቱ ቢያንስ 1.3 ሚሊየን ሰዎች በእጅ አዙር በማጨሳቸው ይሞታሉ። አዲስ የመጣው የኤሌክትሮኒክ ሲጋራ ደግሞ ይህንን ጥፋት ይጨምራል። ስለ ትምባሆና ኤሌክትሪክ ሲጋራ ጤና እክሎች፣ ስርጭት፣ ሱስ እና ህክምና መፍትሄዎች ለማወቅ ይህን ትምህርታዊ ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Aug 13, 20255 min read


🔥 When the Body Rebels?
Autoimmune diseases—where the immune system attacks the body—are rising in Ethiopia, causing chronic symptoms often missed or misdiagnosed. Conditions like lupus, rheumatoid arthritis, and type 1 diabetes affect many, but lack of awareness and testing delay diagnosis. Improving education and access to care is urgent to save lives. Read More
Zebeaman Tibebu
Jul 25, 20253 min read


ሶስት አመት የፈጀው አለም አቀፍ ወረርሽኝ፡🐒 የዝንጀሮ ፈንጣጣ
የዝንጀሮ ፈንጣጣ አለም አቀፍ ወረርሽኝ ከሆነ 3 አመት ተቆጠረ። ኢትዮጵያም እስከ አሁን 14 ሰው ተይዟል።
እርስዎ ግን የዝንጀሮ ፈንጣጣ ምን እንደሆነ እና እንዴት መከላከል እንደሚችሉ ያውቃሉ?
ይህ ጽሁፍ ስለዝንጀሮ ፈንጣጣ ምንነት፣ መተላለፊያ መንገዶቹን ፣እና መከላከያ መንገዶቹ ያብራራል ያንብቡት።
Zebeaman Tibebu
Jun 18, 20253 min read


The Unusual Suspect Behind the Milk Shortage: The Story of አባሰንጋ (aba senga)/ Anthrax
Anthrax, or አባሰንጋ (Aba Senga), is more than a rural livestock disease—it’s a public health threat with real consequences for food security in Ethiopia. This article unpacks how the outbreak affects humans, how contaminated products may enter markets, why outbreaks are seasonal, and what can be done to stop its spread.
Zebeaman Tibebu
Apr 30, 20255 min read


ከነጭ ቆዳዎች በስተጀርባ ፡ የለምጽ እጣ በኢትዮጵያ
የለምጽ ህመም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራት ማሕበረሰባዊ ሆነ አእምሮአዊ ጫናው ይበረታል። በለምጽ ህመም ዙሪያ ማህበረሰቡ ዘንድ የግንዛቤ ክፍተት አለ። ስለ ለምጽ ምንነት፣ መንስኤዎቹ፣ ህክምናው እና በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ነባራዊ ሁኔታ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Apr 14, 20254 min read
bottom of page

