top of page
Blog Post
Stay Updated on Our Blog
Join us every week as we delve into the pressing issues facing the Ethiopian healthcare system. From personal stories of resilience to in-depth analyses of medical treatments like dialysis, our blog sheds light on the challenges and triumphs within the community. Stay informed, get inspired, and learn how you can make a difference in improving healthcare access for all Ethiopians. Don’t miss out on our latest posts—your support can help transform lives!
Your support will help us continue to provide vital medical treatment to those in need. Together, we can make a meaningful difference and help build a healthier future for all.


እናቶቻችን ለምንድነው በሳንባ ካንሰር እየተጠቁ ያሉት?
የሳንባ ካንስር በአለም ዙሪያ ሲጋራ ማጨስ ጋር የሚያያዝ ቢሆንም ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አጭሰው የማያውቁ እናቶችን አብዝቶ ያጠቃል። የሳንባ ካንሰር የሚያጋጥምበት የእድሜ ክልልም ከሌላው አለም አንጻር ኢትዮጵያ ውስጥ ያነሰ ነው። ለምን የሚለውን መልስ ለማወቅ ፤ በዝርዝር ይህን ጽሁፍ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Jun 104 min read


አደገኛው የጉበት ቫይረስ ፡ ሔፓታይተስ ቢ
ሄፓታይተስ ቢ በኢትዮጵያ ውስጥ የጉበት ህመም መንስኤዎች ውስጥ ዋነኛ ተጠቃሽ ነው። በሽታውን መከላከል ቢቻልም እስከ 10 ሚሌየን የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን ከቫይረሱ ጋር ይኖራሉ። ስለዚህ ጉብት ቫይረስ መተላለፊያ ና መከላከያ መንገዶች ያንብቡ። የሚወዷቸውን ከቫይረሱ እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ ይረዱ።
Zebeaman Tibebu
Jun 23 min read


የኩላሊት ጠጠር መንስኤዎች እና መከላከያ መንገዶች
የኩላሊት ጠጠር አመጋገቦትን በማስተካከል ሊያሻሽሉት የሚችሉት ህመም ሆኖ ሳለ ብዙ ኢትዮጵያውያን በኩላሊት ጠጠር ህመም ይሰቃያሉ። ህመሙ እንዴት እንደሚመጣ እና እንዴት መከላከል እንደሚችሉ ለማወቅ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
May 293 min read


🌿 ሺ ህመም የሚፈራው ቅጠል - ሽፈራው
ሽፈራው በአያቶቻችን ጥበብ ላይ የተመሠረተ ፤ በዘመናዊ ሳይንስ የተረጋገጠ ፤ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው ተአምረኛ ቅጠል ነው። ስለዚህ ቅጠል ዘመናዊ ህክምና የደረሰበትን የጤና ጠቀሜታ ዘርዝረው ለመረዳት ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
May 252 min read


የተስፈኛ እናት ፍርሀት ፡ የኦቲዝም ጉዞ በኢትዮጵያ
ባለፉት አመታት ብዙ ለውጥ ቢታይም ፤ የኦቲዝም ህመም አሁንም በኢትዮጵያ ማህበረሰብ የተሳሳተ ግንዛቤ አለው። የሚያስፈልገውን እገዛ ማግኘትም አታካች ነው። ለዚህም ቤተሰቦች ብዙ ውጣ ውረድ ያሳልፋሉ። የዚህ ጽሁፍ ባለታሪክ እናትም እውነታ ይሄ ነው። ያንብቡት።
Zebeaman Tibebu
May 195 min read


ለብርድ ህመም ፍቱን መድሐኒቱን ያውቃሉ?
የብርድ ህመም ምንድነው? ሳይንስ እንደሚለው ብርድ የሚባል በሽታ ከሌለ ለምን ቀዝቃዛ አየር ሲነካው ሰዉ ያመዋል? እውነት ሰውነቱ ውስጥ ቀዝቃዛ አየር ገብቶ ወይስ? ከብርድ ህመም ምንነት እስከ መድሐኒቱ እናነሳለን። ያንብቡ
Zebeaman Tibebu
May 133 min read


የጭንቀት ህመም ጉዳይስ?
ይህ ጽሁፍ ከዚህ በፊት ተዘጋጅቶ በነበረው ፤ የራስ ማጥፋት ጽሁፍ ላይ በተሰጡ ምላሾች ተመስርቶ የተዘጋጀ ነው። በዚህ ጽሁፍ የመንፈስ ጭንቀትን ለመለየት የሚያስችሉ ምልክቶችን እናነሳለን። በመንፈስ ጭንቀት ነባራዊ ሁኔታ እና መፍትሔዎቹ ዙሪያ በደንብ እንወያያለን። በመንፈስ ጭንቀት ዙሪያ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው።
Zebeaman Tibebu
May 53 min read


የስትሮክ ህመም ነባራዊ ሁኔታ
ስትሮክ በድንገት የሚደርስ ፣ ህይወትን የሚለውጥ እና እየተስፋፋ ያለ ህመም ነው። በኢትዮጵያም ቀዳሚ የሞት ምክንያቶች ውስጥ ይጠቀሳል። በዚህ ጽሑፍ ስትሮክ ምንድነው፣ አይነቶቹ ምንድናቸው እና ትኩረት ለምን እንደሚያስፈልግ እናነሳለን።
Zebeaman Tibebu
Apr 284 min read


አካል ጉዳት እና ግንዛቤው - 2
ባልታሰበ ክስተት ወይም ባልታከመ ህመም ሁላችንም አካላዊ ጉዳት የማጋጠም እድል አለን። ካልተጠነቀቅን አካል ጉዳተኝነት የሁላችንም እጣፈንታ ነው። በታሪክ አዋዝተን ስለ አካል ጉዳተኝነት ፣ መንስኤዎቹ ፣ መከላከያ መንገዶቹ ፣ ስለነባራዊ ሁኔታው እና ተስፋ ሰጪ ስለሆኑ ጉዳዮች በጥልቅ እናነሳለን።
Zebeaman Tibebu
Apr 274 min read


የተረሳ ህይወት፡ የመርሳት ህመም በኢትዮጵያ
የሰው ፊት አይተው ፣ እላይ ታች ብለው፣ ገስጸውና መክረው ያሳደጉ አባቶች እና እናቶች መስዕዋት የከፈሉላቸውን ልጆቹቸውን ሲረሱ ፤ ያቀኑት ጎጆ ሲጠፋባቸው ማየት እጅግ ያሳዝናል። በዚህ ጽሁፍ ስለ ዲመንሺያ /መርሳት ህመም ምልክቶቹ፣ መከላከያዎቹ እና ኢትዮጵያ ላይ ስላለው እውነታ እንወያያለን። ስለ ህመሙ በጥልቀት ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Apr 214 min read


በአልን ተከትሎ የሚመጣ የጨጓራ ህመም
በበአል ጊዜ ያለን አመጋገብ ብዙ ጊዜ ለጨጓራ ህመም ሲያጋልጠን ይታያል። ለምን? እንዴት አመጋገባችን ለጨጓራ ህመም እያጋለጠን እንዳለ ፤ እንዲሁም እንዴት ብሎ መከላከል እንደሚቻል እናነሳለን። ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Apr 194 min read


ከነጭ ቆዳዎች በስተጀርባ ፡ የለምጽ እጣ በኢትዮጵያ
የለምጽ ህመም እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራት ማሕበረሰባዊ ሆነ አእምሮአዊ ጫናው ይበረታል። በለምጽ ህመም ዙሪያ ማህበረሰቡ ዘንድ የግንዛቤ ክፍተት አለ። ስለ ለምጽ ምንነት፣ መንስኤዎቹ፣ ህክምናው እና በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ነባራዊ ሁኔታ ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Apr 144 min read


የተሰረቀ ልጅነት፡ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት በኢትዮጵያ
የተመጣጠነ ምግብ ጉድለት ተወራራሽ የማይለቅ አዙሪት አለው። መንነጨር ዳፋው ከጤና አልፎ ፣ ትምህርትን ስራን እንዲሁም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽእኖ አለው። የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እና መልከብዙ ችግሮቹ እና መፍትሔዎቻቸው ያንብቡ።
Zebeaman Tibebu
Apr 124 min read


ንዳድ ፡ ትኩሳቱ የማይቻለው የወባ ህመም
የወባ ህመም በኢትዮጵያ ያለው እውነታ ምንድነው? አብዛኛው ማህበረሰብ በወባ የተጠቃ አከባቢ ይኖራል። በዚህ ጽሑፍ ውስጥ የወባ ህመም በህዝቡ ላይ ያለውን አደጋ፣ ምልክቶቹንና፣ መከላከያዎቹን በዝርዝር እንመለከታለን።
Zebeaman Tibebu
Apr 73 min read


እያገረሸ ያለው የኤች አይቪ/ኤድስ ስርጭት
ኤች አይቪ ኤድስ በኢትዮጵያ የ40 ዓመታት ታሪክ ያለው ሲሆን ፤ ስርጭቱን የተገታ ቢሆንም ፤ ባለፉት ጥቂት አመታት ዕድገት እያገረሸ ይገኛል። ለምን ስርጭቱ መልሶ እንደተንሰራፋ እና ምን ማድረግ እንዳለቦት ግንዛቤ ያግኙ።
Zebeaman Tibebu
Apr 54 min read


በጉሮሮ ህመም ምክንያት የሚመጣው የልብ ህመም ስጋት፡ የተግባር ጥሪ
የጉሮሮ ህመም እንደቀላል ችግር ተይዞ ከተተወ ፤ ወደ አላስፈላጊ የልብ ችግር መለወጥ ይችላል። መፍትሔው እጅጉን ቀላል ነው። እንዴት ብለው ከዚህ ህመም የእርሶንም የቤተሰብዎንም ጤና እንደሚጠብቁ ይወቁ።
Zebeaman Tibebu
Mar 313 min read


ከጾምን በኋላ ምን እንመገብ?
ጾም የእምነት ጽናት የሚያሳይ ተግባር ቢሆንም፣ ጾም ፍቺ ጊዜ ብዙ ሰው የሆድ ህመም ያጋጥመዋል። ለምን? ምንስ ማድረግ አለብዎ?
Zebeaman Tibebu
Mar 293 min read


አካል ብቃት እንቅስቃሴ እና ጤንነት
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለጤንነት ከፍተኛ ጥቅም አለው። ልብና ሳንባን ማጠናከር፣ የክብደት መጠንን ማስተካከል፣ የጭንቀትን መቀነስ እና በሽታ የመከላከል አቅም መጎልበት ተጠቃሽ ናቸው።
Zebeaman Tibebu
Mar 243 min read


ደም ግፊት ህመም እና ጠንቁ፡ ምን ማወቅ ይኖርቦታል?
የደም ግፊት እና የተባበሩት መንግስታት ታሪክ ምን ያህል ትስስር አላቸው? ስለ ደም ግፊት ምን ማወቅ ይኖርቦታል? ጤናዎትንስ እንዴት መጠበቅ ይችላሉ?
Zebeaman Tibebu
Mar 223 min read


ችላ ልንለው የማንችለው ቀውስ
የራስን ማጥፋት በኢትዮጵያ – ችላ ልንለው የማንችለው ቀውስ?
በአለማችን በየአመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ራሳቸውን በማጥፋት ህይወታቸውን ያጣሉ። ይህ በተለይ ወጣቶችን ያጠቃል። የአእምሮ ህመም ለዚህ ያጋልጣል።
Zebeaman Tibebu
Mar 174 min read
bottom of page