top of page
Zebeaman Tibebu
Writer
Admin
Dr.
More actions
Profile
Join date: Feb 27, 2025
Posts (149)
Sep 25, 2026 ∙ 4 min
ስለ Post-Pill ማወቅ ያለብዎት፡ ጥቅሙ እና ጉዳቱ
ያለ መከላከያ ግንኙነት ተፈጠረ… አሁን ምን አደርጋለሁ? ይህ ጥያቄ ብዙዎች ደህንነቱን ያልጠበቀ ግንኙነት ካደረጉ በኋላ፤ በድንጋጤና በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ሆነው የሚጠይቁት ነው። ስለ ድንገተኛ እርግዝና መከላከያ ክኒን (Post-Pill) በማህበረሰባችን ውስጥ የሚወሩትን የተሳሳቱ ወሬዎችና ትክክለኛውን ሳይንሳዊ እውነታ፤ ከደህንነቱ እስከ አጠቃቀሙ ድረስ በዚህ ጽሑፍ በግልጽ መንገድ እንወያይበታለን።
8
0
1
Sep 22, 2026 ∙ 3 min
የጆሮ ደግፍ ሕመም
ጆሮ ደግፍ አምዎት ያውቃል? እስቲ በአእምሮዎ ያስቡት፤ አንድ አዘቦት ጠዋት ከእንቅልፍዎ ሲነቁ የሆነ ያልተለመደ ነገር ይሰማዎታል፤ ወደ መስታወት ጠጋ ብለው እራሶን ሲያዩ… በአንድ በኩል ጉንጭዎ አብጧል! በእጅዎ ሲነኩት ደግሞ የሚጠዘጥዝ ከባድ ሕመም አለው። ቁርስ ለመቅመስ ሲያስቡ፣ ሲመገቡ፣ እና ምራቅዎን ሲውጡ ሕመሙ ይበልጥ ይበረታል። በዚያች ቅጽበት በአእምሮዎ ውስጥ የሚመላለሱት ጥያቄዎች ምንድናቸው? “የጥርስ ሕመም ይሆን?” “ወይስ ጉሮሮዬ ተቆጥቶ ነው?” ነገር ግን ዋናው ምክንያት ከእነዚህ ሁሉ የተለየ ሊሆን ይችላል። ማለትም ከጆሮ በታች የምራቅ እጢ እብጠት ወይም በሕክምና መጠሪያው ፓሮታይቲስ (Parotitis) የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። እኛ በለመድነው አጠራር ደግሞ “ጆሮ ደግፍ” የምንለው ማለት ነው። ብዙዎቻችን «ጆሮ ደግፍ» ሲባል ወዲያው ትዝ የሚለን በሕፃንነት...
11
0
1
Sep 17, 2026 ∙ 4 min
የቀሲል 5 ጥቅሞች እና አስፈላጊ ጥንቃቄዎች
በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሴቶች የሚቀቡት ቀሲል ምንድነው? ቀሲል የውበት መጠበቂያ መሆኑ ተራ የዘልማድ ተረት ወይስ ሳይንስ የመሰከረለት እውነተኛ የቆዳ ፈውስ? የአለም አቀፍ የውበት ኢንደስትሪን ቀልብ እየሳበ ስላለው ስለዚህ ድንቅ የተፈጥሮ ስጦታ ማንም ያልነገረዎትን 5 አስገራሚ ጥቅሞች እና ሊያደርጉት የሚገቡ 4 ወሳኝ ጥንቃቄዎችን ይወቁ። ግንዛቤዎን ያስፉ።
460
1
1
bottom of page
